የተርቲል አርማተርቲልቀጥታ ሬዲዮ

ሱራ አል መሰድ፦ ጽሑፉ እና የቁርኣን ፍቺ ትርጉሙ

በሙስሐፉ ውስጥ 111ኛው ሱራ ነው፤ 5 አንቀጾች አሉት፤ በገጽ 603 ይጀምራል።

ቲላዋዎቹን አዳምጥይህን ሱራ በሙስሐፉ ከተፍሲር ጋር አንብብ‹ ሱራ አን ነስርሱራ አል ኢኽላስ ›

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

1. የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ፤ (ጠፉ)፤ እርሱም ጠፋ።

2. ገንዘቡም ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመዉም

3. የመንቀልቀል ባለቤት የሆነችን እሳት በእርግጥ ይገባል።

4. ሚስቱም ትገባለች፤ እንጨት ተሸካሚዋ።

5. በአንገቷ ላይ የጭረት ገመድ ያለባት ስትሆን ትገባለች።

የቁርኣን ፍቺ ትርጉም፦ Amharic Translation - Africa Academy፣ እትም 1.0.3፤ ከQuranEnc.com ያለ ምንም ለውጥ የቀረበ። (QuranEnc.com)

ትርጉም የቁርኣንን ፍቺዎች ያስተላልፋል እንጂ ራሱ ቁርኣን አይደለም፤ ቁርኣን ከላይ ያለው የዐረብኛ ጽሑፍ ነው።

ቲላዋዎቹን አዳምጥይህን ሱራ በሙስሐፉ ከተፍሲር ጋር አንብብ‹ ሱራ አን ነስርሱራ አል ኢኽላስ ›